تنزيل እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ Free لـ Android
sync_alt

تنزيل እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ Free لـ Android

شرح تطبيق እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ وكيفية استخدامه

እርግዝናና ወሊድ الحمل ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ .በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል. እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል.

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ، ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል.

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል؟ እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ.

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች-

-የጽንስ አጀማመር، ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት، የእርግዝና ግንኙነት، የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት، እርግዝናን ማረጋገጥ، የእርግዝና ምልክቶች، ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)، የሴቶች መካንነት، የወንዶች መካንነት، በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች، በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች، ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም، ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ، እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት، የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት، ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት، ከ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት، እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ، ከወሊድ በኋላ، ከወሊድ በኋላ ወሲብ، የአውሮፕላን በረራ، የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ، ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ، ህጻኑን መንከባከብ، እንቅልፍ.

.

تنزيل APK الاصدار 2.0 المجانية Free Download

يمكنك تنزيل እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK 2.0 لـ Android مجاناً Free Download الآن عبر أبك داون مود.

الوسوم:

expand_more عرض أكثر
schedule متوفرة مجاناً android أندرويد 4.0.3 والأحدث update 2018-11-26
مُشاركة
share
shop تحميل من GooglePlay

التحميل متوفر مباشرةً من ولكننا ننصح بالتحميل من الماركت الافتراضي لهاتفك اذا توفر لديك حساب. info
يرجى قراءة تفاصيل التطبيق جيداً

android التحميل عبر أبك داون مود
إبــلاغ
report
16 visibility 0 - 0 accessibility مناسب لمن يبلغ 3 أعوام فما فوق