شرح تطبيق Patriotic Ginbot 7 Movement وكيفية استخدامه
የአርበኞች ግንቦት 7 ተልዕኮ
ራዕይ
የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ، እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቱ የተከበረበት، የኢኮኖሚ ብልፅግናና ማኅባራዊ ፍትህ የሚያገኙበት، የዜጎች ህይወት، ደህንነትና ጥቅም የተከበረበት ሃገር እንዲኖረው ማድረግ ነው.
ተልዕኮ
የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ، ቀዳሚ ተልዕኮ የመንግስትና የፖለቲካ ስልጣን በሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደት የሚያዝበትንና የሃገሪቱ ዜጎች ምርጫ በተግባር የሚገለፅበትን ብሄራዊ ሥርአት እንዲገነባ ማገዝ ነው.
.
تنزيل APK الاصدار 3.0.1 المجانية Free Download
يمكنك تنزيل Patriotic Ginbot 7 Movement APK 3.0.1 لـ Android مجاناً Free Download الآن عبر أبك داون مود.
الوسوم: Download Patriotic GinbotPatriotic Ginbot 7 Movement