شرح تطبيق ውዳሴ እግዚዕ - Wdase Egzi وكيفية استخدامه
ይህ የመዝሙር አፕ የመሰራቱ ዓላማ: -
፩ / በመዝሙር የሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶች መዝሙር ለመዘመር ሲዘጋጁ ቅኝቱን ለማጥናት እንዲረዳቸው
፪ / በየአጥቢያው ያሉ የመዘምራን ቡድን መዝሙር ሲያጠኑ እንዲረዳቸው
፫ / ምዕመናኑ በተለያዩ ስፍራ በመሆን መዝሙር እንዲያጠና ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ አፕ ውስጥ ከ 800 በላይ መዝሙሮች የሚኖሩት ሲሆን በተጨማሪ የሰርግና የበዓል መዝሙሮቹ ያሉት ነው።
ይህ አፕ በየ አንድ ወሩ የሚሻሻልና የሚስተካከል ነው።
አፑን ለማስተካከልና ለማሳደግ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ብትሰጠን ደስ ይለናል።ጌታ በብዙ.
.
تنزيل APK الاصدار 1.0 المجانية Free Download
يمكنك تنزيل ውዳሴ እግዚዕ - Wdase Egzi APK 1.0 لـ Android مجاناً Free Download الآن عبر أبك داون مود.
الوسوم: Wdase Egzi