sports_esports أحدث التدوينات widgets الألعاب المحدثة android التطبيقات المحدثة
cloud_download التحميل المباشر للـ APK
next_week إستكشف الجديد
loop تصفح كل المُحدثة
view_list مراجعات الألعاب view_list مراجعات التطبيقات view_list ترفيه وتسلية view_list أكشن ومغامرة view_list أسلوب حياة view_list ميديا وفيديو view_list ذكاء وألغاز view_list كاشجوال view_list سباقات view_list أدوات view_list مراجع وكتب view_list إدارة وأعمال view_list تعليم وثقافة view_list مال وبنوك view_list الصحة واللياقة البدنية view_list الطب view_list الموسيقى والصوتيات view_list خرائط محلية وسفر view_list أخبار ومجلات view_list تصوير وفوتوغرافي view_list إنتاجية view_list تسوق view_list إجتماعية view_list رياضة view_list السفر والمحلية view_list طقس view_list نقل view_list اتصالات وإنترنت view_list بطاقات وكازينو view_list ألعاب رياضية view_list عروض ومكتبات view_list أدوات شخصية view_list شخصية view_list صور متحركة view_list مواضيع متفرقة view_list نظام الأندرويد view_list هواتف الأندرويد view_list أخبار التطبيقات view_list شروحات view_list اسرار وتلميحات
menu
sync_alt
accessibility مناسب لمن يبلغ 3 أعوام فما فوق update 2019-05-11

تنزيل Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ Free لـ Android

شرح تطبيق Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ وكيفية استخدامه

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ 1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል :

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ ፣ ማቅለሚያ ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን ፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር

ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ
41. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልድ ኮርዮን (ያልተጠናቀቀ)

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

42. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
43. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
44. መጽሐፈ ጦቢት
45. መጽሐፈ ዮዲት
46. ​​መጽሐፈ አስቴር
47. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
48. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
49. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
50. መጽሐፈ ሲራክ
51. ጸሎተ ምናሴ
52. ተረፈ ኤርሚያስ
53. መጽሐፈ ሶስና
54. መጽሐፈ ባሮክ
55. መጽሐፈ ጥበብ
56. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
57. ተረፈ ዳንኤል
58. መጽሐፈ ኩፋሌ
59. መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን

60. የማቴዎስ ወንጌል
61. የማርቆስ ወንጌል
62. የሉቃስ ወንጌል
63. የዮሐንስ ወንጌል
64. የሐዋርያት ሥራ
65. ወደሮሜ ሰዎች
66. 1 ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
67. 2 ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
68. ወደገላትያ ሰዎች
69. ወደኤፌሶን ሰዎች
70. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
71. ወደቆላስይስ ሰዎች
72. 1 ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
73. 2 ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
74. 1 ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
75. 2 ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
76. ወደ ቲቶ
77. ወደ ፊልሞና
78. ወደ ዕብራውያን
79. 1 ኛ የጴጥሮስ መልእክት
80. 2 ኛ የጴጥሮስ መልእክት
81. 1 ኛ የዮሐንስ መልእክት
82. 2 ኛ የዮሐንስ መልእክት
83. 3 ኛ የዮሐንስ መልእክት
84. የያዕቆብ መልእክት
85. የይሁዳ መልእክት
86. የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

87. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
88. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
89. መጽሐፈ አብጥሊስ
90. መጽሐፈ ግጽው (ያልተጠናቀቀ)
91. መጽሐፈ ሥርዓተ ጽዮን (ያልተጠናቀቀ)
92. መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
93. መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ (ያልተጠናቀቀ)
94. መጽሐፈ ትእዛዝ (ያልተጠናቀቀ)

.

تنزيل APK الاصدار 2.0 المجانية Free Download

يمكنك تنزيل Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ APK 2.0 لـ Android مجاناً Free Download الآن عبر أبك داون مود.

الوسوم:

130 visibility 0 - 10 android أندرويد 4.0 والأحدث
schedule متوفرة مجاناً backup تحميـل archive 5.9M