شرح تطبيق Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች وكيفية استخدامه
الامهرية الامثال
የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች
የአማርኛ ተረትና ምሳሌ
ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ...
በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ. መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ. ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል.
አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ. ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል، ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያየ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም. ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል. አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል.
አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ.
تصنف على أساس الامثال حول موضوع أنها تعكس ....
.
تنزيل APK الاصدار 3.5 المجانية Free Download
يمكنك تنزيل Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች APK 3.5 لـ Android مجاناً Free Download الآن عبر أبك داون مود.
الوسوم: install amharic bibleamharic bible wordsamharic bible esenglish proverbs with amharic meaningAmharicverbs